የባቄላ ጥቅል ሥዕላዊ መግለጫ

ባቄላ

የአሁኑ ዋጋ $9.50 USD

1 ኪሎ ግራም ጥቅልበአንድ ጥቅል ይሸጣልየጥቅል ክብደት 1 ኪግ

በክምችት አለ

ስለዚህ ምርት

ለንፍሮና በቤት ውስጥ ለመፍጨት የሚሆን ሙሉ የደረቀ ባቄላ ነው። ከማብሰል በፊት አንድ ሌሊት መዘፍዘፍ ያስፈልጋል። የባቄላ ሽሮም ከዚህ ይሠራል።

ከአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ተጠቅልሎ ይላካል።